ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጊዜአዊ አስተዳደር
68
people have signed this petition. Add your name now!
68
people have signed. Add your voice!
2%
Maxine K. signed
just now
Adam B. signed
just now
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
በዋሽንግተን ዲሲ ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን
የተፈጠሩትን ችግሮች ቦርዱ በሰላም ሊፈታ ባለመቻሉ፤ የቤተ ክርስቲያናችን አገልግሎት
አሳሳቢ ሁኔታ ላይ በመድረሱና ለዚህም ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ቦርዱ በመሆኑ በቤተ
ክርስቲያኒቱ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 10 /ለ መሠረት ከአባል ምዕመናን የተወከሉትን
8 የቦርድ አባላት ከሥልጣን መውረድ የምደግፍ ስሆን በምትካቸውም በ09/20/15
የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ኮሚቴ ለ6 ወር ቦርዱን ተክቶ የተፈጠሩትን ችግሮች
በመፍታት እንዲሰሩና ህጉን እንዲሻሻል በማድረግ ቀጣዩን ቋሚ የቦርድ አባላት
እንዲያስመርጡ የተስማማሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ።
እግዚአብሔር ሰላምን ይስጠን። እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን።
Comment